የታሪካዊው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ የ1879 ዲጂታል እትም ምረቃ ፍላየር

የታሪካዊው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ምረቃ

የ1879 (1886 edition) ዲጂታል እትምን ለማስመረቅ

የታሪካዊው የ1879 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ዲጂታል እትም ምረቃ ላይ እንዲካፈሉ በክብር ተጋብዘዋል።

ይህ ልዩ ፕሮግራም የ1879 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ዲጂታል እትምን ለማስመረቅ እና ድረ ገጹንም ለሕዝብ በይፋ ለመክፈት የተዘጋጀ ነው።

ወደ ቴሌኮንፈረንሱ ለመግባት

በሞባይል መተግበሪያ (አፕ)፣ በኮምፒውተር እና ቀጥታ በስልክ በመደወል ወደ ፕሮግራሙ መግባት ይቻላል።

ወደ ፕሮግራሙ ይቀላቀሉ