የታሪካዊው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ምረቃ
የ1879 (1886 edition) ዲጂታል እትምን ለማስመረቅ
የታሪካዊው የ1879 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ዲጂታል እትም ምረቃ ላይ እንዲካፈሉ በክብር ተጋብዘዋል።
- ቀን፦ እሑድ፣ July 19, 2026 (በኢትዮጵያ፦ ሐምሌ 12፣ 2018)
- ሰዓት፦ 10:00 AM Eastern (በኢትዮጵያ፦ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት)
- መድረክ፦ በኦላም ቴሌኮንፈረንስ
ይህ ልዩ ፕሮግራም የ1879 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ዲጂታል እትምን ለማስመረቅ እና ድረ ገጹንም ለሕዝብ በይፋ ለመክፈት የተዘጋጀ ነው።
ወደ ቴሌኮንፈረንሱ ለመግባት
በሞባይል መተግበሪያ (አፕ)፣ በኮምፒውተር እና ቀጥታ በስልክ በመደወል ወደ ፕሮግራሙ መግባት ይቻላል።